Skip navigation
st. Mary's University Institutional Repository St. Mary's University Institutional Repository

Please use this identifier to cite or link to this item: http://hdl.handle.net/123456789/1375
Title: Vol 6. No 1 የስሚ ስሚ ማስረጃ (HEARSAY EVIDENCE)
Authors: አባተ, በተስፋዬ
Keywords: የስሚ ስሚ ማስረጃ፣ የባለሙያ ማስረጃ፣ Aካባቢያዊ ማስረጃ፣ የስሚ ስሚ ደንብ፣ የስሚስሚ ማስረጃ በኢትዮጵያ
Issue Date: Jun-2012
Publisher: St. Mary's University
Abstract: የስሚ ስሚ ማስረጃ ስለ Aንድ ኩነት እውነትነት ችሎት ያልቀረበ ሰው የገለፀውን ሌላው ሰው ችሎት በመቅረብ የሚሰጠው የምስክርነት ማስረጃ ነው፡፡ የስሚ ስሚ ማስረጃ በ‘ኮመን ሎው’ እና በ‘ሲቪል ሎው’ ምን ያህል ቅቡልነት እንዳለው ይህ ጽሁፍ ይመረምራል፡፡ የስሚ ስሚ ማስረጃ በIትዮጵያ ተቀባይነት ሊኖረው ይገባል ወይስ Aይገባም? የሚለው ጥያቄ የዚህ ጽሁፍ ጭብጥ ነው፡፡ ንጽጽራዊ የጥናት ዘዴን በመጠቀም የ‘ኮመን ሎው’ Eና ‘ሲቪል ሎው’ ሕጎችና ተሞክሮዎች ተጢነዋል፡፡ ስለ ጭብጡ በI.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግሥት፣ በወንጀል ፍትሕ ፖሊሲ፣ Eንዲሁም በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ Eና በወ/ሥ/ሥ/ሕግ፣ Eንዲሁም በሌሎች ሕጎች የተደነገጉት ተመርምረዋል፤ በተለያዩ ጊዜያት በፍ/ቤቶች የተሰጡ ውሳኔዎችም ተዳስሰዋል፡፡ የስሚ ስሚ በIትዮጵያ ቅቡልነት አለው ወይስ የለውም ለሚለው ጭብጥ በሚሰጡ ሁለት Aስተያየቶች ላይ ትንተና ቀርቧል፡፡ በI.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገመንግሥት Aንቀጽ 20(4) መሠረት የወንጀል ተከሳሾች የቀረቡባቸውን ማስረጃዎች የመጋፈጥ መብት ያላቸው በመሆኑና የI.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ፍትሕ ፖሊሲም ይህንኑ ስለሚያጠናክር የስሚ ስሚ ማስረጃ በመርህ ደረጃ (in principle) ተቀባይነት እንዳይኖረውና በግልፅ በተደነገጉ ልዩ ሁኔታዎች (exceptions) ብቻ ቅቡል እንዲሆን ማድረግ እንደሚያስፈልግ ፀሀፊው ያምናል፡፡
URI: http://hdl.handle.net/123456789/1375
Appears in Collections:Mizan Law Review

Files in This Item:
File Description SizeFormat 
የስሚ ስሚ ማስረጃ (HEARSAY EVIDENCE).pdf409.45 kBAdobe PDFView/Open
Show full item record


Items in DSpace are protected by copyright, with all rights reserved, unless otherwise indicated.