DC Field | Value | Language |
dc.contributor.author | Redaei, Mehari | - |
dc.date.accessioned | 2017-01-10T13:02:57Z | - |
dc.date.available | 2017-01-10T13:02:57Z | - |
dc.date.issued | 2015-09 | - |
dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/2730 | - |
dc.description.abstract | በፌዴራልና በክልል የሥልጣን ክፍፍል ማEቀፍ ውስጥ የወንጀል፤ የጉምሩክ፤ የንግድና
የAሠሪና ሠራተኛ ግንኙነትን የሚመለከቱ ጉዳዮች በፌዴራል መንግሥት የሥልጣን ክልል
ሥር የሚገኙ በመሆናቸው በፌዴራሉ ሰበር ሰሚ የሚመረመሩ ናቸው፡፡ ከዚህ ውጭ
ያሉት የEለት ተEለት የውል፤ የቤተሰብ፤ የውርስና የመሳሰሉት ጉዳዮች ግን የክልል
ጉዳዮች ስለሆኑ የፍትሕ Aስተዳደራቸው በክልል የዳኝነት ሂደት ላይ ሊያበቃ ይገባል፡፡
ይሁን Eንጂ የክልል ፍርድ ቤቶች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን ተክተው ያስተናገዱዋቸውን
የፌዴራል ጉዳዮችም ሆነ በክልል የዳኝነት ሥልጣናቸው በሰበር ጭምር Aይተው
የመጨረሻ Eልባት የሰጡባቸውን ክልላዊ ጉዳዮች የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር
ሰሚ ችሎት በAሁኑ ወቅት ዳግም Eያከራከረ ይገኛል፡፡ የክልል ሥልጣን በሆነ ጉዳይ፣
የክልል ሕግን መሠረት በማድረግ የክልል ፍርድ ቤቶች የዳኙትንና በክልል ሰበርም ጭምር
Aይተው የመጨረሻ ውሳኔ የሰጡበትን ጉዳይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ
ችሎት Eያስቀረበ ማከራከሩ፣ የሕገ መንግሥቱን ቃላትና መንፈስ መሠረት ያላደረገ፣
Eንዲሁም በሕግ ያልተደገፈ መሆኑን ማሳየት የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ ጭብጥ ነው፡፡ ይህ
Aሠራር ይልቁንም የፌዴራል ሕገ መንግሥቱ ያደራጀውን የፌዴራልና የክልሎች የዳኝነት
የሥልጣን ክፍፍል ተፈጻሚነት Aጠያያቂ የሚያደርግ ብቻ ሳይሆን የሰበር ሰሚ ችሎቱንም
ወደማይወጣው የጉዳዮች ጫና ውስጥ ስለሚከተው ውጤታማነቱን በEጅጉ Eንደሚቀንሰው
ጽሁፉ ያሳያል፡፡ ሰበር ሰሚ ችሎቱ Aቅሙንና ጊዜውን በEጅጉ በሚሻሙና በAመዛኙ
Aካባቢያዊ (local) በሆኑ ጉዳዮች መጠመዱ የግብAት ብክነትን ይፈጥርበታል፡፡ የክልል
ጉዳያቸውን በራሳቸው ለመዳኘት ክልሎች ባላቸው ሥልጣን ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ
ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት Eንዳይገባ (hands-off) ጽሁፉ ይጠይቃል፡፡ ይልቁንም
የፌዴራሉ የመጨረሻ የዳኝነት Aካል የክልል ጉዳዮችን በሰበር በመከለስ ዝርዝር ጉዳይ
(micro-management) ሳይጠመድ፣ የክልሎች የዳኝነት Aቅም የሚዳብርበትን Aቅጣጫ
ቢቀይስና በዚሁ የAቅም ግንባታ ሥራ ላይ ቢያተኩር Aመርቂ ውጤት Eንደሚገኝ ጽሁፉ
ይጠቁማል፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.publisher | St. Mary's University | en_US |
dc.subject | ሰበር፤ የሰበር ሰበር፤ የክልል ጉዳይ፤ የፌዴራል ጉዳይ፤ ሕገ መንግሥት፤ የመጨረሻ ውሳኔ፤ መሠረታዊ የሕግ ስህተት፤ የፌዴራልና የክልል የሥልጣን ክፍፍል፤ | en_US |
dc.title | Vol. 9, No.1: የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ በIትዮጵያ | en_US |
dc.type | Article | en_US |
Appears in Collections: | Mizan Law Review
|